የ
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙዚየም አማካኝ
በ ቀን 20 እስከ 30 ሰዎች እንደሚጎበኝ አስታውቁ ፡፡
የ ሙዚየኑ አካል የ ሆነው የ ጥያ
ተክል ድንጋይ የ ብዙዎቹ ቀልብ እንደሳበ የ ሙዚየሙ አስተባባሪ አቶ አህመድ ሀሰን ገልፀዎል ፡፡
በ ሪቻርድ ባንክሰን ፤ 1970 ዎቹ 5ጥያ ተክል ድንጋይ ከ ሶዶ
ወደ አዲስ አበባ መጥተዎል ፤
በ ደርግ ጊዜ ወደ አዲስ አበባ የመጡት ተክል
ድንጋይ ከ ተለያዩ
አገሮች ይመጡ የነበሩ ተማሪዎች ለ ትምህርት እንዲያግዛቸዉ እና የ ሀገሪቱ የ ቱሪዝም መስህብ ፍሰት ለ መጨመር ታቅዶ እንደነበር አቶ አህመድ ይናገራሉ ፡፡
አሁንም
የ ተክል ድንጋዮዎቹ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፤ 6 ኪሎ ቅጥር ግቢ ይገኛል ፡፡ ከ 5ቱ ፤3ዎቱ ከ ሙዚየም ዉጪ የተቀሩት
ደግሞ ሙዚየም ዉስጥ ይገኛል፡፡
ይህ ተክል ድንጋይ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙዚየም የ ቱሪስቱ ፍሰት እንዲ
ጨምር እና ለ ዩኒቨርስቲዉ በ ቀጥታ
ሆነ በ ተዘዋዋሪ የማይናቅ አስተዋፅኦ
አለዉ ሲሉ የ ሙዚየሙ አስጎብኚ አቶ ደረስ ምላልኝ ገልፀዎል ፡፡
አብዛኛቹ ሙዚየም ጎብኞች የ ዉጭ
ሀገር ዜጎች መሆናቸዉ እንዲሁም ቁጥራቸዉ የማይናቅ በ ሀገር ዉስጥ
ስዎች እንደሚጎበኝ አቶ ደረስ አክሎ ተናግረዋል ፡፡
በ መጨረሻም ከ ተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ሙዝየሙ በ ማስተዋወቅ ረገድ እርዳታ እንደሚሻ
አቶ አህመድ አስታዉቀዋል ፡፡
No comments:
Post a Comment