Thursday, June 7, 2018

Feature story



The  Increase Number of Illegal Street Vander  affect 6   kilo  Residents
Resident  live in gulela sub city worda 3 6 kilo area clam that the increase prevalence of illegal street vender becomes a big problem for them. The resident said that the noise created by the vender is main problem is resulting environment sound pollution in addition to this the explain that the increasing number of illegal street vender is contributing to traffic jump in the area and intern causing street which is not sweetabel to transportation. Mastewal Abebe one of resident of 6 kilo area said that the prevalence this vender has-re effect.’’ Yes it has effect for example it create traffic jump that lead is to difficulty for movement and transportation. It also creates noise that is created when the vender called prices and promote they goods and commodities. In some resident says some code enforcers are not increasing doing their job properly. In that they simply tolerate and live illegal vender whey I thought taking any measure even when they see them. Ato daniale tafer one of the illegal streets vender in 6 kilo area say that they doing this job because this is the only way theperuse lovely hood .in that it is costly to legalized them self.
“to work in a market or to open a shop it require a lot of thing such as capital and material , but on street it is simple to bring  commodity to sale , in fact it  caused problem but’ we have to work since it is the only way to peruse lovely hood. Daineal add that it has no effect at all. ‘’ it has no effect because we seller commodity that are small in number.’’ He also explain what thing the solution is ‘’ if a government facilitate for us we are willing to work legale. Ato cherenet alemu coordinator of inforsement office of guleli sub city werda 3 explain that office are working on  this ‘’ to prevent the illgal street veneering our office is working on creating awareness  secondly we mainly follow preventing approaches. Byassuming the officers in the area forinspection. Our measure is to penalized and hide the commodity of venders’’ Ato chernet also addimte the increase in number of illgal strees venders. ‘’ yes the prevalence of illegal street vender is no decreasing but at least it decrease some area of the werda.’’
We asked ato chernet why some code enforcer fall to take measure even while they see the vender ato chernet response about ‘’in our werda on satureday and wensday there are opened area market and Sunday market at legalized the vender this is the only aim we support them. Other than this there is no way we tolerate the doing but sometimes tolerate them way result from weakness of some code enforcers and implementation problem despite the same regulation we have.’’ The coordinator said this about their next move ‘’ our first move is to create awareness we have worked on this so fare and we will keep on it. Beside we will work on enforcing the code and other than this we will follow different progress that we receive from a higher herrace’’ it is know that 6 kilo one of the major area of the city and where Addis Ababa main compose                                                         

News



 Foziya Sunemo

በሴቶች ዶርም ያሉ ኮምፒተሮች በኣግባቡ ኣገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ ተገለፀ፡፡

በአዲስ ኣባባ ዩኒቨርስቲ መይን ካምፓስ፣የሴቶች ዶርም ህንፃ ቁጥር 404፣ከ 50 በላይ ኮምፒተሮች፣ከ ኣስር ኣመታት በፊት ለሴቶች ኣገልግሎት እነዲሰጡ የተቀመጡ ናቸው፡፡ከሰኞ እስከ ኣርብ በስራ ሰኣት ላይ ሴት ተማሪዎች በኣግባቡ እንዲገለገሉባቸው  ተደርጎ፣በርካታ ሴት ተማሪዎች በኣካዳሚ ትምህርታቸው በሶሻል ሚድና የተለያዩ የግልና የብዱን ስራዎች በመከናወን ተጠቃሚ እየሆኑ ነው፡፡
ይሁን እነጂ የኣገልግሎተ ኣሰጣጥ ክፍተት ይታይባቸዋል፡፡በተፈቀደ ሰኣት ከፍቶው ዘግቶው ተማሪዎች በኣግባቡ እነዲያገለግሉ የተመደቡ ሰራተኞች ሓላፍነታቸው በኣገባቡ ሲዋጡ ኣናይም ይላሉ ተገልጋቹ፡፡ከኣስር በላይ  ኮምፒተሮች የተበላሹና ከ ኣገልግሎት ውጪ  ቢሆንም ተስተካክሎው ተሎ ኣገልግሎት እንዲሰጡ ኣልተደረገም፡፡
ይህንን ኣስመልክታ ተማሪ ኣልማዝ ተፈሪ   ኮምፒተሮቹ ኣገልግሎት በኣግበቡ የማይሰጡ ከሆነ  ቢዘጉና ቁርጣችንን ኣውቀን ሌላ መፍትሄ  ብንፈልግ ይሻላል ማለትዋ፣የቁጣዋ መነሻ  ኮምፒተር ቤቱ እስኪከፈትላት ድረስ  ስጠብቅ ውላ ነገር ግን ሳይከፈት ሲቀር በሰኣቱ መስራት የፈለገችውን ሳትሰራ በመቅረትዋ ነበር፡፡
ተማሪ ሰላም መድሃኔ በበኩለዋ የመመረቅያ ፅሑፋችንን ለማከናወን በምን በምንራራጥበት ወቅት እንዲህ ያለ ክፍተት መኖር የለበትም፣እነሱም ችግራቸው ሲነገራቸው በቁጣ ከመመለስ ይልቅ ከስህተታቸው መታረም ኣለባቸው ባይ ነች፡፡
እስኪከፈትላቸው ሰጠብቁ ያገኘናቸው ከ 15 በላይ የሆኑ ሴት ተማሪዎች እኛን እንድንገለገልባቸው እስከተቀመጡ ድረስ መብታችንን በኣግባቡ ተጠቃሚ መሆን ኣለብን ብሎዋል፡፡
የኮምፒቶሩ ኣስተባባሪ ወይዘሪት ኣለም ኣበራ በበኩልዋ የተማሪዎቹ ጥያቄ መነሻውምንድነው ብለን ስንጠይቃት ጥያቄው ልክ ነው ነገር ግን የምንዘጋው በመብራት መጥፋትና በሌላ ምክንያት እንጂ እነሱን ጎድተን ለማረፍ ፈልገን ኣይደለም፡፡ሳይከፈት ሚቀረው ምንልባት ኣንድኣንድ ግዜ ሳይመቸን ሲቀር ነው፣ለመሻሻልም እንሞክራለን ብላናለች፡፡###

Feature story





በ ፎዚያ  ሱነሞ       የጀምበርን ማዘቅዘቅ ተከትሎ በሀገራችን አውራ ጎዳናዎች ላይ ጥንድ ጥንድ እየሆኑ አልያም በጓደኝነት ህብረት የሚራመዱ ወይም  የሚያደርጉ ሰዎችን ማየት የተለመደ ተግባር ሆኖዋል፡፡
ነገር ግን አብዛኞቻችን ወክ የምናደርገው እንዲው ስለለመድነው እንጂ የሚያስገኘውን ጥቅም ተገንዝበን አደለም፡፡ የተለያዩ ጥናቶች ወክ ማድረግ ብዙ ትሩፋቶችን እንደሚያስገኙ ያመለክታሉ፡፡ ከዚ በመነሳት ወክ ማድረግ  ምን  እሚያስገኘው  ጥቅም አለ ስንል ጠይቀን ነበር፡፡ የጥያቅያችን  መልሶች የሚከተሉት  ናቸው፡፡
መግብያ 
እኔ ወክ የማደርገው  እንዲሁ ደስ ስለሚለኝ  ነው እንጂ ጥቅሙን ተረድቼ አይደለም፡፡  መውጫ
መግብያ
ከጓዶኞቼ  ጋር  ወክ ማድረግ  በጣም ደስ ይለኛል፡፡ ምክንያቱም  ቀን ሙሉ ውለን ማታ ተገናኝተን  ወክ  ስለምናደርግ  በጣም ይናፍቀኛል፡፡ የሚሰጠኝ ደስታ  ልዩ  ነው፡፡   መውጫ
መግብያ
እንደምታይኝ  ወፍራም ነኝ፡፡ወክ  በማድረግ  ከተለያዩ  በሽታዎች  ራሴን  እጠብቃለው፡፡ ጤናዬን   ለመጠበቅ ስል  ወክን  አዘወትራለው፡፡   መውጫ
መግብያ
እኔ  ወክ  እማደርገው  ሲከፋኝ፤ብቻዬን  መሆን  ስፈልግ  ነው፡፡ወክ  ብማድርግበት ሰአት  ከራሴ  ጋር  አወራለው፡፡ደግሞ ወክ እማደርገው ብዙ  ግዜ ብቻዬን  ነው፡፡ምክንያቱም  ከራሴ ጋር እንዳወራ ይረዳኛል፡፡ መውጫ
መግብያ
እኔ  ብዙ ግዜ  ወክ  እማደርገው  የማታውን  አየር  ወይም  ቅዝቃዜ  ስለምወደው  ነው፡፡እናም  ምንም  እሚረብሸኝ  ነገር አልፈልግም  በዝምታና  መንገዱ  ላይ  በመመሰጥ  ነው ወክ  እማደርገው፡፡የዛሬዋ  የፍቅር  ጓደኛዬን  ያገኘኋት  እዛው  ወክ  እማዘውትርበት  ስፍራ  ነው፡፡ለኔ  ከሁሉም ጥቅሞች  የበላይ ነው፡፡መውጫ
ምንም  እንኳን  መልካም ጅማሬዎች  ቢኖሩም  አሁንም  የሃገራችን  ከተሞች  ለወክ  አመቺ  የሆኑ  መሰረተ ልማቶች  መዘርጋት  የቤት ስራቸው  ቢሆንም  ባሉት  ምቹ  መሰረተ  ልማቶች  ላይ  ወክን  በማዘውተር  ጤናችንን  እንጠብቅ  ስንል  መልእክታችን  እናስተላልፋለን፡፡


NEWS



አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ   ሙዚየም አማካኝ   ቀን 20 እስከ 30 ሰዎች  እንደሚጎበኝ አስታውቁ ፡፡  
                                                                                                                 ሙዚየኑ አካል ሆነው  ጥያ ተክል ድንጋይ ብዙዎቹ ቀልብ እንደሳበ ሙዚየሙ አስተባባሪ አቶ አህመድ ሀሰን ገልፀዎል ፡፡  
              ሪቻርድ ባንክሰን 1970 ዎቹ 5ጥያ ተክል ድንጋይ  ሶዶ ወደ  አዲስ አበባ  መጥተዎል ደርግ ጊዜ ወደ አዲስ አበባ   የመጡት ተክል ድንጋይ   ተለያዩ አገሮች ይመጡ የነበሩ ተማሪዎች ትምህርት እንዲያግዛቸዉ እና ሀገሪቱ ቱሪዝም መስህብ ፍሰት መጨመር ታቅዶ እንደነበር አቶ አህመድ ይናገራሉ ፡፡
                        አሁንም ተክል ድንጋዮዎቹ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6 ኪሎ ቅጥር ግቢ ይገኛል ፡፡ 5 3ዎቱ ሙዚየም  ዉጪ የተቀሩት ደግሞ ሙዚየም ዉስጥ ይገኛል፡፡ 
                                                                                                    ይህ ተክል ድንጋይ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሙዚየም  ቱሪስቱ  ፍሰት እንዲ ጨምር እና   ዩኒቨርስቲዉ ቀጥታ ሆነ ተዘዋዋሪ  የማይናቅ አስተዋፅኦ አለዉ ሲሉ ሙዚየሙ አስጎብኚ አቶ ደረስ ምላልኝ ገልፀዎል ፡፡  
                                                                                                             አብዛኛቹ  ሙዚየም ጎብኞች  ዉጭ ሀገር ዜጎች መሆናቸዉ እንዲሁም ቁጥራቸዉ  የማይናቅ    ሀገር ዉስጥ ስዎች እንደሚጎበኝ አቶ ደረስ አክሎ ተናግረዋል ፡፡ 
                                                       መጨረሻም ተለያዩ መገናኛ ብዙሀን ሙዝየሙ ማስተዋወቅ ረገድ   እርዳታ እንደሚሻ አቶ አህመድ አስታዉቀዋል  ፡፡

Feature story

The   Increase Number of Illegal Street Vander   affect 6    kilo   Residents Resident   live in gulela sub city worda 3 6 kilo area ...