Thursday, June 7, 2018

News



 Foziya Sunemo

በሴቶች ዶርም ያሉ ኮምፒተሮች በኣግባቡ ኣገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ ተገለፀ፡፡

በአዲስ ኣባባ ዩኒቨርስቲ መይን ካምፓስ፣የሴቶች ዶርም ህንፃ ቁጥር 404፣ከ 50 በላይ ኮምፒተሮች፣ከ ኣስር ኣመታት በፊት ለሴቶች ኣገልግሎት እነዲሰጡ የተቀመጡ ናቸው፡፡ከሰኞ እስከ ኣርብ በስራ ሰኣት ላይ ሴት ተማሪዎች በኣግባቡ እንዲገለገሉባቸው  ተደርጎ፣በርካታ ሴት ተማሪዎች በኣካዳሚ ትምህርታቸው በሶሻል ሚድና የተለያዩ የግልና የብዱን ስራዎች በመከናወን ተጠቃሚ እየሆኑ ነው፡፡
ይሁን እነጂ የኣገልግሎተ ኣሰጣጥ ክፍተት ይታይባቸዋል፡፡በተፈቀደ ሰኣት ከፍቶው ዘግቶው ተማሪዎች በኣግባቡ እነዲያገለግሉ የተመደቡ ሰራተኞች ሓላፍነታቸው በኣገባቡ ሲዋጡ ኣናይም ይላሉ ተገልጋቹ፡፡ከኣስር በላይ  ኮምፒተሮች የተበላሹና ከ ኣገልግሎት ውጪ  ቢሆንም ተስተካክሎው ተሎ ኣገልግሎት እንዲሰጡ ኣልተደረገም፡፡
ይህንን ኣስመልክታ ተማሪ ኣልማዝ ተፈሪ   ኮምፒተሮቹ ኣገልግሎት በኣግበቡ የማይሰጡ ከሆነ  ቢዘጉና ቁርጣችንን ኣውቀን ሌላ መፍትሄ  ብንፈልግ ይሻላል ማለትዋ፣የቁጣዋ መነሻ  ኮምፒተር ቤቱ እስኪከፈትላት ድረስ  ስጠብቅ ውላ ነገር ግን ሳይከፈት ሲቀር በሰኣቱ መስራት የፈለገችውን ሳትሰራ በመቅረትዋ ነበር፡፡
ተማሪ ሰላም መድሃኔ በበኩለዋ የመመረቅያ ፅሑፋችንን ለማከናወን በምን በምንራራጥበት ወቅት እንዲህ ያለ ክፍተት መኖር የለበትም፣እነሱም ችግራቸው ሲነገራቸው በቁጣ ከመመለስ ይልቅ ከስህተታቸው መታረም ኣለባቸው ባይ ነች፡፡
እስኪከፈትላቸው ሰጠብቁ ያገኘናቸው ከ 15 በላይ የሆኑ ሴት ተማሪዎች እኛን እንድንገለገልባቸው እስከተቀመጡ ድረስ መብታችንን በኣግባቡ ተጠቃሚ መሆን ኣለብን ብሎዋል፡፡
የኮምፒቶሩ ኣስተባባሪ ወይዘሪት ኣለም ኣበራ በበኩልዋ የተማሪዎቹ ጥያቄ መነሻውምንድነው ብለን ስንጠይቃት ጥያቄው ልክ ነው ነገር ግን የምንዘጋው በመብራት መጥፋትና በሌላ ምክንያት እንጂ እነሱን ጎድተን ለማረፍ ፈልገን ኣይደለም፡፡ሳይከፈት ሚቀረው ምንልባት ኣንድኣንድ ግዜ ሳይመቸን ሲቀር ነው፣ለመሻሻልም እንሞክራለን ብላናለች፡፡###

No comments:

Post a Comment

Feature story

The   Increase Number of Illegal Street Vander   affect 6    kilo   Residents Resident   live in gulela sub city worda 3 6 kilo area ...